Home
EFAWY Foundation
ቃለ መጠይቆች (1986- 2025)
Amharic Digital Books
Ethiopic Apps
Home
EFAWY Foundation
ቃለ መጠይቆች (1986- 2025)
Amharic Digital Books
Ethiopic Apps
More
  • Home
  • EFAWY Foundation
  • ቃለ መጠይቆች (1986- 2025)
  • Amharic Digital Books
  • Ethiopic Apps
  • Home
  • EFAWY Foundation
  • ቃለ መጠይቆች (1986- 2025)
  • Amharic Digital Books
  • Ethiopic Apps

Ethiopic Apps - የኢትዮጵያ ፊደላት መተግበሪያዎች

Person reading Amharic text on a smartphone screen.

Ethiopic Apps Contest - በኢትዮጵያ ፊደላት መተግበሪያ ውድድር

ኢትዮጵክ ቴክኖሎጂ   ፤ ቋንቋችንን ከኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ጋር በማዛመድ ፤ ልዩ ልዩ መተግበሪያ ፕሮግራሞችን ፤ በአማርኛና በሌሎችም የኢትዮጵያን ፊደላት የሚጠቀሙ ሶፍትዌር ፕሮግራሞችን የሚሰሩ ወጣቶችን ታዋቂነት ለመስጠትና ለማበረታታት ነው ። 


ባለፈው ጥር (January 2022 ) ባዘጋጀነው የኢትዮጵክ መፕ (Ethiopic App) በ30 ቀን ውስጥ ከ60 የሚበልጡ ተወዳዳሪዎች ቀርበው ፤  ለአስሩ (10)  የጥሬ ገንዘብና የ ጊፍት ካርድ መሸለማችን ይታወሳል ። 


ይህም በድርጅታችን ከተጀመሩት ዋና ዋና ሥራዎች አንደኛው ሲሆን በዘላቂ ሁኔታ በየዓመቱ የሚቀጥል ይሆናል ። በዚህ ዓመት መካፈል ያልቻሉት ለሚቀጥለው ዓመት ውድድር እየተዘጋጁ እንደሆነም ነግረውናል ።


ይህ ውድድር የተለያዩ ሚዳይዎችን ቀልብ ስቦ ተወዳዳሪዎቻችንን ፤ ዳኞቻችንና የቦርድ አባሎቻችንን ፤ እኔንም ሳይቀር ካለሁበት አሜሪካን አገር ለኢንተርቪው በማቅረብ ብዙ ትኩረትን ሰጥተውታል ። ሚዲያዎቹን ለመከታተል ላልቻሉ የነዚህን ወጣት ሥራዎችና ጥረት ለማስተዋወቅና ለማበረታታት ይህን ቻናል ከፍተናል ፤ ምናልባት በቅርብ ጊዜ ይህንን ኢንፎሜሽን በድረገፅ (website)ደረጃ ለማሳደግ እንሞክራልን።


የዛሬ 30 ዓመት የጣልነው መሰረት እንዳለ ሆኖ ፤ ትኩረታችን ግን ወደ አዲሱ ትውልድና ቋንቋችንን ከመጥፋት ለማዳንና ለማሳደግ የሚጥሩትን ወጣቶች በርቱ ለማለት ነው።  የተወዳደሩትን ወጣቶች ሥራ አንድ ባንድ እንድታዩት በየጊዜው አቀርብላችኋለሁ። 


አስተያየታችሁን ለኔ ብትልኩልኝ ምክራችሁን ሰምቼ ብሥራ ላይ ለማዋል ዝግጁ ነኝ ፤      


አክባሪያችሁ ፍሥሓ አጥላው

Six young women holding mobile phones, standing indoors.

TBD

A man in traditional attire plays a wind instrument while looking at a smartphone.

Ethiopic Apps - ኢትዮፒክ መተግበሪያ ፕሮግራሞች (መፕ)

Generate excitement

What's something exciting your business offers? Say it here.

Grab interest

Say something interesting about your business here.

ሳይበርኛ

Give customers a reason to do business with you.

EthioOromo Keyboard ;አፋንኦሮሞ በኢትዮጵያ ፊደላት

ኡበር ታክሲ ፤

የቡና ጨረታ ፤

ሀ ግዕዝ - የግዕዝ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ

ለኢትዮጵያ ገበሬው ማህበረሰብ ምን አይነት ዘር መዝራት ውጤት

ኢትዮ-ኦሮሞ

ዲጂታላዊ ግዕዝ

Copyright © 2026 Ethiopic - All Rights Reserved.

Powered by

  • Home
  • EFAWY Foundation
  • ቃለ መጠይቆች (1986- 2025)
  • Amharic Digital Books