
The Ethiopic script, also known as Geʻez (ግዕዝ, Gəʿəz), is an ancient writing system from the Horn of Africa that functions as an abugida (alphasyllabary). It has been in continuous use for over two millennia and is the primary script for several languages in modern-day Ethiopia and Eritrea, including Amharic, Tigrinya, and Tigre.
1/2
Add a description about this category
Add a footnote if this applies to your business

በ1980ዎቹ አማርኛን በኮምፒውተር እንዲሰራ የጣሩና ውጤትንም ያስገኙ ግለሰቦች
ፍሥሓ አጥላው *
አባስ ዓለምነህ ፤
ዳንዔል አድማሴ፤
ይጥና ፍርድ ይወቅ፤
ፈቃደ መስፍን
ሚካኤል ተፈራ ፤
አምኃ መርስዔ ኀዘን (ኢትዮ ስታር)
የማነ ርእሶም፤
ተወልደ ስጢፋኖስ፤
ዮናስ ፍሥሐ፤
ኤፍሬም ሃብተ ስላሤ፤
ዳንዔል ያዕቆብ፤
አምሃ አስፋው

Names of Ethiopian pioneers in Digitizing Ethiopic in the 1980's :
Fesseha Atlaw *
Abass Alemneh;
Daniel Admissie
Yitna FirdYiwok;
Feqade Mesfin
Joe Becker;
Daniel Yacob;
Michael Teferra;
Amha Mersie Hazen (Ethio Star)
Yemane Resom;
Tewelde Stefanos;
Yonas Fisseha;
Ephrem Habte Selassie;
Amha Asfaw (Brana)

ኢንጂኔር ፍሥሐ አጥላው ለመጀመሪያ ጊዜ በሥራ ላይ የዋለ የአማርኛ ኮምፒውተር ያቀረቡ ቢሆኑም ስማቸው የተጠቀሰው ሎሎችም ብዙ አስተዋፅዖ ማድረጋችው መዘንጋት የለበትም *
While Engineer Fesseha Atlaw is credited with producing the first publicly demonstrated & used Amharic software; It should be noted the named individuals listed have also made significant contributions to developing Amharic/Ethiopic computer applications.
February 12, 2019 · ኢትዮፒክ ብሎም ዩኒኮድ ምንድነው? እነዚህን የአእምሮ ውጤቶች ስናነሳ ከነሱ ጋር እንድንተዋወቅና እንደ ልብ በግእዝ ፊደላት እንድንፅፍ መሰረቱን የጣለው ኢንጅነር ፍስሐ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ተከታዩን ቃለምልልስ ይከታተሉ
Files coming soon.
የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው
የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው
የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው
የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው
የኢትዮጵያ ፊደልን ከኮምፕዩተር ጋር በማገናኘት የድርሰት ማቀነባበሪያ በማዘጋጀት የሚታወቁት ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው
መስታወት-አዝናኝና አስተማሪ ጨዋታ ከኢንጂነር ፍሥሓ ጋር Mengizem media Mestawet Reeyot Alemu with Fesseha Atlaw Part 1
2መስታወት-አዝናኝና አስተማሪ ጨዋታ ከኢንጂነር ፍሥሓ ጋር Mengizem media Mestawet Reeyot Alemu with Fesseha Atlaw Part 2
መስታወት-አዝናኝና አስተማሪ ጨዋታ ከኢንጂነር ፍሥሓ ጋር Mengizem media Mestawet Reeyot Alemu with Fesseha Atlaw Part 3